ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋል

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት የግራናይት ቀለም ኣቅርቦትና እና መቀባት ሥራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 10 ሃይለኩስ የ 2010 ሞዴልና ከዛ በላይ እና ኤሲ ያለቸዉን መኪና መከራየት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣጎልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ የ 2004 ሞዴል በላይ የሆነ 13 ቶን የሚጭን ሚኒባስ መኪና 25 ሰዉ የሚጭን ባስ ኢንዲሁም ዳብል ገብና 5L መኪና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ መከለከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣጎልግሎት የሚዉል ዳብል ጋብና ፒክ ኣፕ( Double Gabina Pick Up) መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላዉ ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፌራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ያገለገሉ የኬብል መጠቅለያ ጣዉላ ፣ ቁርጭራጭ እንጨት ፣ ቁርጭራጭ የኣርማታ ብረት ፣ ቅርጭራቅጭ ቆርቆሮ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲሹሑ ደላ ሳምረ መንገድ ስራ ታ ፕሮጀክት/18-03/ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ባስ እና ሚኒባስ ስለ ፈለግን በድጋሜ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ መቀሌ ኣፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት ኣጎልግሎት የሚዉሉ ከዚህ መመሪያ ጋር በተያየዘ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን 400 ሜ3 የ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ታንከር የ ተመረጠ ኣፈር ግራቭል ሙሌት ሥራ የኣርማትራ ሥራዎች ሚክሰር እና ቫይብረተር ጨምሮ የእጅ ዋጋ /400 m3 septic tank coarse gravel and selected materials back fill works concrete works including mixer and vibrator only labor cost/ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨራታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራትይፈልጋል

የ መከለከያ ኮንስትራክሽ ኢንተርፕራይዝ መቐለ ዓዲሓ ላይ የሚገኝ የጋራ መኖርያ ኣፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ የ ጅፕሰን ስራ ከነ ማተርያሉ እና የሳኒተሪ ስራ ያላ ማተርያል ማሰራት ይፈልጋል

በመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 1701R በኣገልግሎት ላይ የሚገኙ የቤት ዉስጥ ማቀዝቀዛዎች AC ጋዝ መምላት የምትችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በላሊበላ ሰቆጣ መገንጠያ አበርገሌ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚሰራዉ የላሊበላ ሰቆጣ መገንጠያ አበርገሌ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የተለያዩ ሥራ ኣጎልግሎት የሚሰጡ ጭነት ኣይሱዚ ፣ ሚኒባስ እና ሚዲባስ /ኣይሱዙ ባስ/ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲሹሑ ደላ ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት/18-03R/ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ባስ እና ሚኒባስ ስለ ፈለግን በድጋሜ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል / ሰርቪስ ቫስ ቅጥቅጥ ኣዉቶብስየመኪናዉ ስሪት 2016 ከዛ በላይ 25 ሰዉ ብዛት 02፣ ሚንባስ 5L የመኪናዉ ስሪት 2016 ከዛ በላይ 12 ሰዉ ብዛት 02

በመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 1701R ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ኣገልግሎት የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሰፋት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዉል በማሰር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህ መሰረት

የ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲሹሑ ደላ ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት/18-03R/ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ባስ እና 5L ሚኒባስ ስለ ፈለግን በድጋሜ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል / ሰርቪስ ቫስ ቅጥቅጥ ኣዉቶብስየመኪናዉ ስሪት 2006 ከዛ በላይ 25 ሰዉ ብዛት 02፣

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዲቼቶ-ጋላፊ መገንጠያ ኤሊዳር-በልሆ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሚገኘ የተለያዩ ኣላቂ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኣብ ዓዲ ሾህ ደላ ሳምረ ዘስርሖ ዘሎ መንገዲ ፅርግያ ኣጎልግሎት ዝዉዕል ክሬሸር ክካረ ስለዝደለየ ነዞም ዝስዕቡ እተማልኡ ሕጋዉያን ነጋዶ ንክትወዳደሩ ይዕድም

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ፕሮጀክቱ (17-01R) ለፕሮጀክቱ ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሳፋት ባግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ዉል ማሰር ግዝ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም፡-