የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት የግራናይት ቀለም ኣቅርቦትና እና መቀባት ሥራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ ማሰራት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሰነዱ ላይ ማየት ይቻላል

3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ 14/05/2012 እስከ 21/05/2011 ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 21/05/2012ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል

4 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆኖም ነከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ

ስ.ቁጥር 09 09 36 33 91 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo