መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዲቼቶ-ጋላፊ መገንጠያ ኤሊዳር-በልሆ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሚገኘ የተለያዩ ኣላቂ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በጨረታዉ መሳተፍ የምትፍልጉ ማንኛዉም ተጫራቾች ኤሊዳር ከተማ በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ካምፕ ዉስጥ በተጨማሪ ገዳማይቱ እና አደዳይቱ ከምፖች በኣካል በመቅረብ ንብረቶች ማየት ይቻላል

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ በስፒኦ ብር 10000.00 ማቅረብ ኣላባቸዉ

3 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜ ጨምሮ ኤሊዳር ወረዳ ከሚገኘዉ ፕሮጀክት በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መገዛት ይቻላል

4 አሸናፊዎቸ ማሸናፈቻዉ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ዉስጥ ክፍያ ፈፅመዉ ካልተረከቡ ጨረታዉ የሚሰረዝ ከመሆኑም በላይ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ኣይደረግም

5 ጨረታዉ 02/02/2013ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ተዘግቶ 9፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 09 86 89 46 35 /09 14 19 65 27

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo