የ መከለከያ ኮንስትራክሽ ኢንተርፕራይዝ መቐለ ዓዲሓ ላይ የሚገኝ የጋራ መኖርያ ኣፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ የ ጅፕሰን ስራ ከነ ማተርያሉ እና የሳኒተሪ ስራ ያላ ማተርያል ማሰራት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ወይም ጠቅላላ ስራ ተቃራጭ GC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ የስራ ልምድ ያለቸዉ

2 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገብበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸዉ

3 ለሳኒተሪ ስራ ተጫራቾች በዘርፉ የዉሃ ስራዎች ተቃራጭ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገብበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸዉ

4 ተጫራቾች ለ ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በመመርያ በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን ኣለበት

5 ኣንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለዉ በኣንድ የስራ ዘርፍ ብቻ ሲሆን በኣማራጭነት የቀረበዉ ዋጋ ተቀባይነት ኣይኖረዉም

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታዉ ስለ ተዘረዘሩት ዕቃዎች ብዛት በሙሉ መሆን ኣለበት

7 ሙሉ መረጃዉ በጨረታ ሰነዱ ላይ ተያይዞ ይገኛል

8 ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰኣት ኣና ቅዳሜ ዳዕሮ በሚገኘዉ በፕሮጀክቱ ቢሮ መግዛት ይችላሉ

9 ተጫራቾች የሚጨረትበትን ዋጋ በ ታሸገ ኢንቮሎፕ እስከ ሚያዝያ 02 /2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ለ ጨረታ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸዉ

10 ጨረታዉ ሚያዝያ 02/2012ዓ/ ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይ ሕጋዊ ወኪሎቻዉ በተገኘበት ይከፈታል

11 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 48 99 05 59/58

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo