ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ መከለከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣጎልግሎት የሚዉል ዳብል ጋብና ፒክ ኣፕ( Double Gabina Pick Up) መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላዉ ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1  የታደሰ የስራ ፍቃድና /ሌብሬ/ ያለዉ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችል

3 በገቢዎች የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

4 በሊትር ምን ያህል መጓዝ እንደሚችል መግለፅ ኣለበት

5 የናፍታ መኪና መሆን ኣለበት

6 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ እስከ 02/06/2012 ሰዓት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቀበቸዋል

7 ጨረታዉ 02/06/2012 ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

8 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 09 14 10 53 69/ 09 14 73 08 13

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo