የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛ

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አቡነ መርሃ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክት አገልግሎት እንዲዉሉ የተገዙት ኣምስት ኮምፒተሮች ኣንድ ፕሪንተር ኣንድ ቶፕ በፃሃይ ሃይል በቀን ስምንት ሰኣት ኣገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ይፈልጋል

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት አንድ ዉሃ ሞተር ፓምፕ አወዳድሮ ለማስራትይፈልጋል

Ethiopian Catholic Church – Social and development Commission office Of Adigrat branch –(ECC-SDCADB) invites bidders for the CONSULTANCY service to conduct ‘ final project evaluation to participating consultancy firms fulfilling the following minimum criteria any contracting firm bidder should get bid documents after approval of the legal criteria described here in under from ECC –SDCOAD offices both in adigrat and mekell

Ethiopian Catholic Church – Social and development Commission office Of Adigrat branch– mekelle sub branch now invites bidders for the procurement of WASH emergency project in afar regional state aballa & irebti woredas to construct reservoirs ,community distribution points cattle troughs & pipeline expansion to participating contractors fulfilling minimum criteria any contracting firm bidder should get bid documents approval of the legal criteria from ECC –SDCOAD / mekelle sub branch office

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለማይ ኣንበሳ ኪዳነ ምህረት ገዳም ኣጎልግሎትየሚዉል በናፍጣ የሚሰራ ወፍጮ ባለ 60 ቻንሲ እና ሌሎች ኣስፈላጊ የሆኒ ግብኣቶች ለመግዛት ስለሚፈልግ ለጨረታዉ የተዘጋጀ ዝርዝር ሰነድ /ስፔስፊኪሽን/ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ብኣዉነ መርሃ የገጠር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለሚያካሂደዉ የት/ቤት ኣቅም ግንባታ ስራ ኣጎልግሎት የሚዉሉ የቤተ ንባብ ሸልፎች ጠረፔዛዎችና ወምበሮች ለማሳራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡