የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ብኣዉነ መርሃ የገጠር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለሚያካሂደዉ የት/ቤት ኣቅም ግንባታ ስራ ኣጎልግሎት የሚዉሉ የቤተ ንባብ ሸልፎች ጠረፔዛዎችና ወምበሮች ለማሳራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡

የኢትßያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

1 የኣቅራቢነት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው።

2 የ2012/2013 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ::

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::

4 ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጂናል በመያዝ የጨረታ ሰነድ መውሰድ አለባቸው፡፡፡

5 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::

6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000 /ሁለት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO በተለየ ፖስታ ኣሽገው ወይም በኣካል ይዘው መቅረብ የሚችሉ::

7 ዕቃው ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ20 ተከታታይ ውስጥ እቃውን ፕሮጀክቱ በሚያዘው ባለሙያ ስለ ትክክለኛነቱ በማረጋገጥ ፅ/ቤታችን ማቅረብ የሚችል፤

8 ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሆኖ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና መሆን ኣለበት፤

9 የጨረታዉ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::

10 የጨረታዉ ሳጥን በ 15/01/2013ዓ/ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዳቸዉን በማሟለት በፖስታቸዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅቱ ማህተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::

11 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮንደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 97 51 /03 44 40 97 52

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo