በኢትዮዽያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት በ መቐለ ቅ/ጽ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቓዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢ/ያ የግብርና ሥራዎች ኮርፕራሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተላያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ኤጄንሲ ማዕድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ ግልጋሎት እናሃቡ ዝነበሩ/ ዘገልገሉ/ ኣቁሑት ወንበ ናይ መኪና መለዋወጢ /ስፔር ፓርት/ ናይ መኪና ጎማን ባትርን ከምኡ እዉን ሶላር ዲላይት ብግልፂ ጨረታ አወዳዲሩ ክሸይጥ ስለዝደሊ ሕጋዊ ነጋዶ ዝኮንኩም ክትወዳደሩ ይዕድም

ቢሮ ሳይንስን ቴክኖሎጅን ክልል ትግራይ ዘገልገሉ ናይ መኪና ጎማ ብፕሮፎርማ ኣወዳዲሩ ክንሸይጥ ይደሊ

ቢሮ ሳይንስን ቴክኖሎጅን ክልል ትግራይ ዘገልገሉ ናይ መኪና ጎማ ብፕሮፎርማ ኣወዳዲሩ ክንሸይጥ ይደሊ

የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የሚገኝትን ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሃይለ ተስፋኪሮስ ቢዝነስ ግሩፕ ያገለገሉ ከ 5000 ኣምስት ሺ በላይ ትላልቅ ጎማዎች ባሉበት ሁኔ ለጨረታ ኣቅርባል

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ፣ ወንበሮች ፣ ጠረፔዛዎች ፣ እና የብረት ፋይል ካቡኔት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ሃ.የተ.የግ ማህበር የተለያየ መጠን ያለቸዉ ‘B’ Grade የቱቦላሬ ኤልቲዜድ የተለያዩ ፕሮፋይሎችና ላሜራዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያገለግሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል