ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ለፋብሪካ ለ ኤፍ ኢስ ኣር ተሽካርካሪ የሚገለግል ጎማ ከነ ካለማደርያዉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉሉ Genesol-703 የተባለ ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካዉ ሰራተኞች የደንብ ልብስ የሚያገለግል ደረጃዉን የጠበቀ ፣ጃኬትና፣ ሱሪ ፣በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካዉ በኣረንጋዴ ዘርፍ ለተሰማሩት ባለመያ በጨረታ አወዳድሮ ከትእምት ቢሮ ኣከባቢ ጀምሮ እስከ መቐለ ዩኒቨርስቲ ኣሪድ በር ካምፓስ ያለዉን ጎዳና በኣረንጋዴ ልማት ግሪነሪ ለማልማት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ ኣገልግሎት የሚዉል ብዛቱ 400 ዕሽግ ባለ 5ኪ/ግ ደረጃዉን የጠበቀ የዱቄት ሳሙና በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ ምርት ክፍል ዉስጥ 2*3*2.6 ሜትር የሆነ መስታወት እና አለሚኒየም ፓነል የሚሰራ ቢሮ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የ ቐላሚኖ በርሆል የዉሃ መስመር በተወሰነ ቦታ ላይ የቱቦ ችግር ስላጋጠመበት ቱቦዎች ባላሞያዎች በጨረታ ለመቀየር ስለ ፈለገ ከዚህ በታች የጨረታ መመርያዎች እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ እና በዋና ቢሮ ዉስጥ ተባላሽተዉ የሚገኝ እና ለወደፊቱ ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ ዕቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ከኣሸናፊዉ ድርጅት ጋር ለኣንድ ኣመት የሚቆይ ዉል በማሰር ማስጠገን ይፈልጋል ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለሰራቶኞች ደንብ ልብስ ኣጎግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለሰራቶኞች ኣጎግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የንፅህና መጠበቅያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለሰራቶኞች ኣጎግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የድህንነት መጠበቅያ / ሴፍቲ ማተሪያልስ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ በ ፋብሪካዉ ቅጥር ግቢ ወርዱ6 ሜትር ቁመቱ 74 ሜትር የሆነ የመኪኖች ጥላ /ሼድ/ ለማሰራት ይፈልጋል ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለመዝናኛ ኣገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ 3ሜ*6ሜ*4ሜ መጠን ያለዉ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮምሽን በኮንክሬት ማስተካል ይፍልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በተለያዩ የወኪሎቹ የኣይሱዙ ተሽከርካሪዎች 170cm *450cm *220 cm መጠን ያለዉ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮምሽን በኮንክሬት ማስተካል ይፍልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ለፋብሪካዉ ኣጎልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፀዉ የፍሪጅ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፍልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ቁጥር 8 ሚስማር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ማሕበር ኣክሲዩን ኢንዳስትሪ ሉስሉሳት መስተ ሞሓ ኣብ ኣዲስ አበባ ንዝርከቡ ሰለስተ ፋብሪካታት ክምእዉን ኣብ ሃዋሳ :መቐለን ደሴን ንዝርከቡ ሰራሕተኛታት ናይ ምግብን መስትን አገልግሎት ከቅርቡ ንዝክእሉ ትካላት ብጨረታ አወዳዲሩ ክሓሪ ይደሊ