የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የኣርማታ ኣብኩቶ ሙሌት እና ፎርም ወርክ ኣቅርቦት እና ማሸግ ስራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በሳብ ኮንትራክት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋውንዴሽን ኣፓርታመንት ፕሮጀክት ዓዲ-ሓ 16-11B ከ5ኛ እስከ 9ኛ ፎቅ ከፐይንት ሀውስ /pant house/ እና ስብሳቦሽ ከነመጓጓዣው የብሎኬት ግንብ ስራ ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የሆኑትን የህንፃ ኮንትራክተር እና ጠቅላላ ኮንትራክተር የሆኑትን ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትም/ቢሮ የተለያዩ መፅሐፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና ዲኮሬሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጀኔረተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ የውሃ መጠጥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማች እቃዎች፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና ለሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ ፣ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል