ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /imagine 1 day/ በሂላሪና ጋለን የገንዘብ ድጋፍ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ፕሮጄክት አካባቢዎች ለሚግኙ ትምህርት ቤቶች ግብኣት የሚዉል የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክ (combined desk) እና ጥቁር ሰሌዳ (Black board ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle University would like to notify the amendment of a bid for the purchase laboratory and office furniture's

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ንፅህናውን የጠበቀ ነጭ ጤፍ ፣80 ግራም ዳቦ፤የካፌ አስተናጋጅ፣ ፅዳት ሠራተኛ፣ ዱቄት ነፍቶ አቡክቶ እንጀራ መጋገር፣ጤፍ አበጥሮ ማስፈጨት፣የዶርሚተሪ በር መሥራትና ሎከር መቀየር (የፈርኒቸር ዕቃዎች) ፣የፅዳት አገልግሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

የጨረታማስታወቂያ የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክትለመስኖግልጋሎትየሚዉል 150(Combined desk) ለመግዛትስለተፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችንይጋብዛል::