የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት

1 መብራቱ ኣንደር ግራዉንድ በመሆኑ ግራዉንዶችን ፈትሾ ባለበት እንዲስራ ማድረግ

2 የዘጠኝ መጋዘኞችን የዉጭና የዉስጥ መብራቶች እነዲስራ ማድረግ

3 ስራዉን እጅ ዋጋ የጉልበት መሆኑን እየገለፅን ለስራዉ የሚያስፈልግ ማተርያል ፅቤቱን ያቀርባል

4 ፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

5 በኣካል ቦታዉ ድረስ በመገኘት ከላይ የተጠቀሰዉ ስራዎችን በማየት የጨረታዉ መሙላት የሚችል

46 ጨረታዉን ከወጣበት ቀን 21/9/2011 ዓም ጀምሮ ባሉ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የሚችል መሆኑን

3 ለጨረታዉ መስከበሪያ 10:00 ብር ማስያዝ የሚችል

4 ጨረታዉ 10:00 ተዘግቶ 10:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኹበት ተከፍቶ ወዲያዉኑ አሸናፊ ይገለፃል

5 አሸናፊ የሆነ ባለሙያ ስራዉን በ15ቀን ዉስጥ ሰርቶ የማስረክብ አለበት

ኣድራሻ ዓይደር ክፈለ ከተማ ሓሚድያ ከጉኑ የብረታብረት እና ስሚንቶ መከፋፈያ ንግድ ሓ /የተ/ የግ/ ማህበር በስተ ምስራቅ በኩል የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት

ለበለጠ መረጃ 0344410813 /0344410814

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo