መቐለ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ ቁጥጥር አገልግሎት ፣ የአውቶቡስ ኪራይ አገልግሎት ፣ የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ የመጋረጃ ጨርቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች ፣ ከህጋዊ አማካሪዎች አና ከህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች አገልግሎቶችና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች፣የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣የእንጀራ መጋገር አገልግሎት፣የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ፣የእህል፤የዛላ በርበሬና ቅመማ ቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ Adihaki Campus student dormitories Renovation works፣Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት የእንጀራ መጋገር አገልግሎት የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ የእህል፣የዛላ በርበሬና ቅመማቅመም የወፍጮ አገልግሎት ስራ የጥበቃ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሉት የተዘረዘረዉን የአጥር ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል