በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች / Office Furniture’s/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል