የትግራይ ልማት ማህበር ለ50 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቨርቹዋል ኮምፒዩተር ማእከል ኣገልግሎት የሚውሉ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች ማለት 1- ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ብዛት 100 ፣2 ቲንክሌንት ብዛት 2300፣ 3 ሞኒተር ብዛት 2300፣ 4 ኪቦርድ ብዛት 2300፣ 5 ማውዝ ብዛት 2300፣ 6 ስቴፕላይዘር ብዛት 100፣ 7 ዲቫየደር ብዛት 1200 እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ኣክሰሰሪዎች በሎት ደረጃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር ከዚህ በተች የተጠቀሱት እቃዎች፤

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚያመርታቸው ምርቶች የተወሰነ የጥራት ጉድለት ያለባቸው ምርቶች ማለትም ላሜራዎች፣ ኤልቲዜድ፣ ኣራት ማእዝን ትቦዎችና ክብ ትቦዎች በ ደረጃ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያ የላብራቶ ሪኤጀንት እቃዎች እና የላብራቶሪ ጥገና አገልግሎት

የትግራይ ልማት ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ሞኒተር፣ኪቦርድ፣ማውዝ፣ ስተፕላይዘር፣ ዲቫይደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ወረቀት፣ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፒቪሲ እና የእንጨት ምሰሶ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

ለ3ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ጀነሬተር / Super Silent Generator/ እና ኬቭል / Cable/ 3*120/70 sq.mm በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::