በመቐለ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎችና ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ አገልግሎቶችና ሸቀጦች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት ግዜያዊ የህፃናት ማቆያ ቴንዳ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል የ bill board ተከላ ስራን በህትመት ማስታወቂያ ስራ ላይ የሚሰሩ ነጋዴዎች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል