በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል