ፋብሪካችን አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 30,000 ኪግ Sizing Chemical Local for 100% cotton በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 20,000 ኪ.ግ Cuostic Soda Flake 99% በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ALMEDA TEXTILE PLC invites all interested and eligible bidder for procurement of 360,000kg of polyester fiber.

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ ዎርክ ሾፕ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

ሳባ እምነበረድ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቃ ማሕበር ዘገልግሉ መቀያየሪ ንብረታት በጨረታ ኣወዳደሮ ክሸይጥ ይደሊ

ድርጅታችን ምርቶቹን የሚስተዋዉቅበትና ከደንበኞቹ የሚገናኝበት ደረጃዉን የጠበቀ አወዳድሮ ለማሰራት Professional Dynamic Website አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች(Stationary) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን