ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2012/2013 ዓ.ም ምርት ዘመን የተለያዩ ፀረ-አረም ኬሚካል (Non Selective herbicidelit 22,405 2.4 DLit 333) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Catholic Relief Services /CRS/Ethiopian program would like to invite legally certified pest control companies to provide Fumigation and Spray services for CRS Imported grain foods at the warehouse and Rub halls of CRS /Ethiopia located in Nazareth, Dire Dawa, Mekelle, Komblocha, Shinille, Dessie & Shashemene.

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል