... በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-

... አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

... Equipment and Special Tools) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

... ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METALL SHADES FORLIVELY FOOD BENEFICIARIES) በሾፒንግ (ፕሪፎርማ) ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኣስተደር ጽ/ቤት ለውስጥ ሰራተኞች እና ለሌሎች ድንበኞች ኣገልግሎት የሚውል ቁርሰ-ቤት ለመክፈት ስለፈለግን

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

የእንዳሞኾኒ ወረዳ እቅድና ፋናንስ በሴፍትኔት በጀት አሸዋ ጠጠር እና ድንጋይ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት እና ለኮንስትራክሽን ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ