በመቐለ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎችና ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ አገልግሎቶችና ሸቀጦች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ አ/ማህበር አዲስ አበባ /ሰሚት፣ ንፋስ ስልክና ተክለሃይማኖት/ ' ሃዋሳ፣ መቀሌና ደሴ በሚገኙ ፋብሪካዎቹ ለሠራተኞቹ የ24 ሠዓት የምግብና የመጠጥ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት እና ሕትመትና የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ወተት እና ለመኖሪያ ቤት ግንባታ/የኮንስትራክሽን/የሚውል ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚካሄዱ ግንባታዎችና ግዥዎች ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል