የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

ለሰው ልጅ ሰው መሆን /Being Human for Humanity/ (BHFH) የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የውጭ ኦዲተር (External Auditor) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ኡሙ አይመን የልማትና ተራድኦ ድርጅት የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የ 2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የድርጅቱ የስራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ስራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ትካልና ፍረስወኣት ኢንዳስትሪያል ሓ/ዝ/ዉ/ማሕበር ናይ 2016 በጀት ዓመት ኣፈፃፅማ ስራሕቱ ብናይ ደገ ኦዲተር/ Extemal Auditor/ ኦዲት ከስርሕ ስለዝደሊ ብናይ ዓርሶም ፎርማት ዋጋ ብምምላእ ክትወዳደሩ ንዕድም::

በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ግእዝ ባንክ ኣ/ማ የዉጭ ኦዲተሮች በመቅጠር የድርጅታችን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለግን

ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።