የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣የሰራትኞች ደንብ ልብስ፣የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ፣የባልትና ውጤቶች፣ግዜያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መዘን፣ግዚያዊ የDSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርቲሽን ኮንስትራክሽን ስራ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።