የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሽን (Biometric Attendance) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የ/የግ/ማሕበር ለስልጠና ክፍል የሚያገለግሉ የተለያዩ መሳሪያዎች (Equipment and Special Tools) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የሬድዮና ተሌቭዥ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የዲስክቶፕ ኮምፒተር በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የድህንነት መጠብቂያ መሰሪያዎች እና የእጅ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል