ለ2ኛ ግዜ የወጣ የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅ/ ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅህፈት ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን አገልግሎት የሚዉል (Dijitaziation the Service delivery of HRM) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

መቐለ ዩኒቨርሲቲ Data Center SLA Renewal with the OEM IP Device Expansion and Configuration Optimization በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማህበር ኮምፒተራይዝ የመዝገብ ኣያያዝ ዘዴ Document Management system/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን ምርቶቹን የሚስተዋዉቅበትና ከደንበኞቹ የሚገናኝበት ደረጃዉን የጠበቀ አወዳድሮ ለማሰራት Professional Dynamic Website አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል