የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ለተለያዩ ፕሮግራም ኣገልግሎት የሚሆን ትልቁ ነጭ ድንኳን (White big curve stand tent/8m*20 m ለመግዛት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ማእኸል ምርምር ሕርሻ አላማጣ ንማእኸሉ ግልጋሎት ዝዉዕሉ ንብረታት ብግልፂ ጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ ዓይነት ንብረት ብዝርዝር እንትገልፅ

በራያ ዓዘቦ ካራ ዓዲ ሺሁ የሚገኘዉ 6ተ ስድስት ሄክታር የምርምር መሬት ለዉሃ ዝርጋታ ስራዎች የሚገለግሉ ንብረቶች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል