ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዳሎል/ሙስሊ-ባዳ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል “Supply and Apply Road Marking and Traffic singns* ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአድሽሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ የማማከር አገልግሎት የሚውል ‹‹Consultancy Service for general STD and HIV/AIDS Alleviation measures" ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ የተ.የግ ማህበር Double Cabin Pickup 4WD.100HP በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ አስፋልት ቢትመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡

ራያ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በትግራይ ደቡባዊ ዞን በአላማጣ ከተማ ለሚያቋቁመው የወተት ማቀነባበርያ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የቢሮ እና የሕንፃ ግንባታ ዲዛይን ማሠራት በማስፈለጉ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የተሰማሩ ባለሙያዎችን በጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል