1 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የታደሰ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡፡
2 ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለባቸው፡፡
3 ተጫቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4 በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ህጋዊ የስራ ልምድና መልካም የስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
5 የጨረታ ማስከበሪያ 50000.00 በሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ፤
6 በሚሰጠው የስራ ደሮዊንግ ስፔስፊኬሽን መሰረት ሰርቶ የሚያስረክብ፤
7 የጨረታው ማስታወቂያ ለተከታታይ 07 የስራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፤
8 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 በመግዛት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እና ቅዳሜን ጨምሮ ዳዕሮ ታክሲ መጨረሻ ሊስትሮ በስተገራ በኩል 200 ሜትር ገባ ብለው በሚገኘው ፕሮ/ግ/ኤ/አስ/ኬ ቢሮ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡
9 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ሰኔ 05/10/2011 ዓ/ም የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10 ጨረታዉ 05/10/2011 ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
11 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ስቁ 0986-894632/0930-014651