አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማሕበር |FRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-