የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ መቐለ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማካሄድ ይፈልጋል፡

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለየያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 20.00 ብር በመክፈል ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳቹህ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 76ኛ ዓመት ቁጥር 052 ጥቅምት 22 2009 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል