የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ቡስተር ስፔር ከነ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስፔር ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለግ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል:

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የ Submersible Pump እቃዎች ግዥ የአንሶላ እቃዎች ግዥ የCathLap እቃዎች የህትመት ውጤቶች፤የአንሶላ እቃዎች ግዥ፤የCathLap እቃዎች፤የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Mekelle University would like to notify the amendment of a bid for the purchase laboratory and office furniture's

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ (agriculture products)መገልገያ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጀኔሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት፣ጀዲድና ቦብሊን፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት ዓድሓ 16-11 በቀለ ከተማ ኣርሚ ፋዉደወሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ለሌሎች ስራዎች ኣገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ 5 በወንበር መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ያለዉና ስፕሪንግ የሆነ ዳብል ካፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የመቐለ የኣለሚኒየም ሻተር /መጋረጃ/ ኣቅርቦት መግጠም ስራ ግዥ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኢኩፕመንት ለ2012 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል