ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት ኮምፒተር እና ተዛማች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት ለተርሚናሉ ላለዉ ኣባራ ዉሃ ማርከፍከፍ ኣጎልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኤሌክትሮኒክሶችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትም/ት ቢሮ የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል