በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት፣ጀዲድና ቦብሊን፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት
  • ጀዲድና ቦብሊን
  • የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታው ሊወዳደር ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፤ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል ፡፡
  2.  ተጫራቾች ለሚጫቱባቸው ለእያንዳንዳቸው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  4.  የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ እንዳ-ሽተናይ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
    • አሽናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝና በማራገፍ ዕንዳሽተናይ በሚገኘው የ31ኛ ክ/ጦር መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው ::
    • ጨረታው ታህሳስ 26/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ  በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910947010 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ ። .

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ31ኛ ዓድዋ ክ/ጦር

ጠ/በመምሪያ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo