በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2009 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለ2010 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉሉ ኣላቂ የፅዳት እቃዎች :የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ :ዘይትና :ቅባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛተ ይፈልጋል