የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለ2010 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉሉ ኣላቂ የፅዳት እቃዎች :የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ :ዘይትና :ቅባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛተ ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :2/6/2010 ዓም

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት

1 በዘርፊ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2 በዘንብ ሚኒስትርበ በእቃ አቅረቢዎች ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም በ 2010 ዓም ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸዉ ከሚከተለዉ ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 ከኣቅራቢዎች ስም ዝርዝር ዉስጥ በተለያየ ጥፋቶች ያልተሰረዙ ወይም የቅጣት ጊዜአቸዉን ያልተጠናቀቁ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም

4 እያንዳንዱ ተጫራች ከላይ ለተገለፀዉ አላቂ የፅዳት እቃዎችና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ዘይትና ቅባት በግልፅ ጨረታ ብር 3000 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በፅህፈት ቤቱ ስመ ማቅረብ ይኖርበታል

5 የጨረታዉን ሰነድ የማይለመለስ ብር 50 በመክፈል ማሰታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በሂሳቡ ክፍል ቁጥር 15 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

6 እያንዳንዱ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ኣላቂ የፅዳት እቃዎችና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ዘይትና ቅባት በግፅ ጨረታ በመለየት በግልፅ መፃፍይኖርበታል ስርዝ ድልዝ ካለዉ የማንቀበል መሆኑን እንዲሁም የድርጅታችን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ናሙና የማቅረብና በናሙና መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለበት

7 ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆያ ሆኖ በ15ኛዉ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም የጨረታዉ ሰነድ ከተማላ ወኪል ባይገኘም የሚከፈት መሆኑን

8 አሸናፊ የሆነ ድርጅት ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል

9 ፅህፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ አለዉ

በስልክ ቁጥር 0344400274 እና 0342415758

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo