ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል

ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያለቸዉና ህጋዊ ግንባታ ስራ ተቓራጭ የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን

ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 8 እና ከዚያ /8.7.6.5…/በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያለቸዉና ህጋዊ ግንባታ ስራ ተቓራጭ የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን