ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያለቸዉና ህጋዊ ግንባታ ስራ ተቓራጭ የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን

Marie Stopes International Ethiopia

1 የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

2 የጨረታ ሰነድ መግዣ 50.00 ብር

3 ጨረታ የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 09/2012ዓ/ም

4 ጨረታ የሚዘጋበት ቀን መጋቢት 25/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን መጋቢት 3/2012ዓ/ም ጠዋት 4፡30

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 64 88

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo