ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2009/10 ዓ/ም ምርት ዘመን ካመረተው የጥጥ ምርት የተገኘ 10,000 (አስር ሺ) ኩንታል የጥጥ ፍሬና 1000 (አንድ ሺ) ኩንታል መንግቢን /ማሾ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ.ም የምርት ዘመን ከተመረተው ጥሬ ጥጥ የተገኘው የጥጥ ፍሬ ብዛቱ 10,000/ አስር ሺ ኩንታል ያህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል