ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ.ም የምርት ዘመን ከተመረተው ጥሬ ጥጥ የተገኘው የጥጥ ፍሬ ብዛቱ 10,000/ አስር ሺ ኩንታል ያህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ሃ/ዝ/ው/ማህበር

የጥጥ ፍሬ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያጭን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ.ም የምርት ዘመን ከተመረተው ጥሬ ጥጥ የተገኘው የጥጥ ፍሬ ብዛቱ 10,000/ አስር ሺ ኩንታል ያህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መመሪያ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘቅ ከኩባንያው ግዢና ጉዳይ ፈጻሚ ጽ/ቤት ወይም ሑመሩ በሚገኘው ዋና ቢሮ ጽ/ቤት በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታለወ፡፡ ኩባንያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር ፡- 011-515-28380935 -406182/0914-533338 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo