በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የህክምና መገልገያ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ብስክሌት በጨረታ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) የተለያዩ ዓይነት ፓወር ኬብል (electrical cable) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም ፣ ያገለገለ ጠረጴዛ፣ ያገለገለ ወንበር፣ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ክልል ሴክተሮች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ኣወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማነኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል።

በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ( ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የኤሌክቲሪክ እቃዎች ( cable, power cable welding, circuit braker, carbon brush, socket panel industrial, electro በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒትለፋብሪካዉ አመታዊ ፍጆታ የሚዉል በግምት 50000 ሜትር ኪዩፕ ኦክስጅን ጋዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::