መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒትለፋብሪካዉ አመታዊ ፍጆታ የሚዉል በግምት 50000 ሜትር ኪዩፕ ኦክስጅን ጋዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ  የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) ከመቐለ ዋና ቢሮ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ሳፕላይ መምሪያ ወይም የአ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 01/11/2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 15/11/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች ለጨረታ ኣንድ ኦርጅናልና ኣንድ ኮፒ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ሰነድ ለየብቻዉ አሽገዉ ማስገባት አለባቸዉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብር 20,000 ( ሃያ ሺህ ) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ  ተቀባይነት የለዉም

5 ጨረታዉ 15/11/2018 ከሳት በሆላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 15/11/2018 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

7 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አማሽንፋቸዉ ከተነገራቸዉ ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋ 10% ለኣንድ አመት የሚገለግል የዉል ማስከበሪያ በቅድመ ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ስፒኦ በማሰራት ከኩባንያችን ጋር ዉል መፈራረም አለባቸዉ

8 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትርንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ ያካተተ መሆን አለበት

9 አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉት አከስጅን ጋዝ በኩባንያችን ስሊንደር በሞሙላት ማቅረብ አለባቸዉ

10 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

11 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም ::

12 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ : መቐለ ስልክ +251 344406803 ፋክስ + 251-344406225                                

አዲስ አበባ : ስልክ +251- 116298563 /59  ፋክስ +251- 116298560

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo