የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰነ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ፣ ሎብልድ ከነ ተሳቢው፣ ብሎ ቦርድ፣ ሚኒባስ ሁለት፣ ቸክ ኣፕ ኣይሱዚ፣ ፎርክሊፍት ( ኣምስት) ፣ ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የመኪና ዘይትና ቅባት፣የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ ንግስት ማገጃ መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ለኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል ፅሕፈት መሳሪያ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የላብራቶሪ ዕቃዎች እና ኬምካሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ የሚገኙ የውሃ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የውሃ ሞተር ፓምፕ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።