በቅዱሰ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መገልገያ እቃዎች( ሳኒተር ማተሪያል) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በቅዱሰ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል Fiver Glas (ሮቶ) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ኤሌክትሮድ ማይልE6013, Ø3.2* 350mm, ፖሊሽንግ ዲስክ180*22mm እና ብርጭቆ ወረቀት(Sandpaper canvas P60 ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2011 በጀት ዓመት ከተያዘልን ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ መገልገያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የአደጋ መለካከያ ( ሴፍቲ ማተሪያልስ) እና የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2011 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ የማሽን /መሳሪያ/ ኪራይ /ኤሌክትሮኒክስ እና የቅየሳ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በሥሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2011 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል