የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ኣፅቢ ወንበርታ ኣንድነት ገዳም የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የሚከተልቱን የእርሻ/የህንፃ መሳሪያች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ለመማርና ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ተሽከርካሪዎች ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት ጎማዎች እና ካላማዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸር እቃዎች ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች: ለጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2011 በጀት ዓመት ለፈርኒቸር እቃዎች፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የላባራቶሪ ሪኤጀንት እና መድሃኒቶች አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል