... መቐለ ከተማ፣ ቀ/ወያነ ክ/ከተማ የሚገኝ ስፋቱ 233 ካ.ሜ. የሆነ ቤትና ቦታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

... ማሽን (Biometric Attendance) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

... ቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

... ት 145 ካ.ሜትር ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ አዟል

... ንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

... ቻላቸዉ በዋስትና የያዘዉንና ለብድር ማካካሻነት የተረከበዉን የንግድ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለፍሳሽ ማሰወገጃ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር |FRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሰው ልጅ ሰው መሆን /Being Human for Humanity/ (BHFH) የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የውጭ ኦዲተር (External Auditor) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ኡሙ አይመን የልማትና ተራድኦ ድርጅት የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግል የፑስተር ፓምፕ እና የተለያየ መጠን ያለው ትቦዎች ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ ፊኖ ዱቄት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤች ዲ ፒ ትቦ ሲ ኣይ/ ዲ ሲ ኣይ ጂ ኣይ/ሲ ኣይ እና ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (ፊቲንግ) በግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡