በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች የህንፃ ግንባታ በየፕሮጀክቱ በተገለፀው ደረጃ መሰረት አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ ፣ሩዝ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደብል ገቢና ፒክ ኣፕ /Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ላሜራ /plates/ ስቶክ ካላቸው የላሜራ ኣቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።