ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በመሆኑም ከዚህ በታች በተመለከተዉ ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች ለኣንድ ሜትር ኩብ የምትቀርቡትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ መሆን ኣለበችሁ፤

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤      

3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለባችሁ፤

4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤

5 የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ CPO በስፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ የምትችሉ፤

6 የፕሮጀክቱ በሚያቀርበው ኣሸዋ ሳምፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ፤

7 ቲን ናምበበር ተመዝጋ የሆናችሁ ተጫራች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት የካቲት 30 ቀን ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ 7ት /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ፤

8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

8 ጨረታዉ በ 5/07/2011 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 5/07/2011 ዓም ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0348-990358/59

ኣድራሻ ዳዕሮ የመጨረሻ ታክሲ በስተግራ በኩል 70 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo