መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል PUPVC , PIPE and FITING Water Quality Laboratory Accessories Chemicals and Reagents መግዛት ስለፈለገ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል:

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችና ተዛማጅ አገልግሎት

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችና ተዛማጅ አገልግሎት

ድርጅታችን የትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች የሚገለግሉ 10 ኮብራ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራይት ስለሚፈልግ

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ የሠራተኞቹ ደምብ ልብስና ጫማ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የጣዉላ ሳጥን አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ያለዉ ፕሮዳክሽን ሴንተር የችፑድ ተረፈ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመጠጥ ይፈልጋል በዚህ መሰረት ::

ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የኮንስትራክሽን የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች እንዲሁም ለተለያዩ ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉል መለዋወጫና የፅሕፈት መሳሪዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ::

የኢት ጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ይትግራይ አህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለሕምጣሎ አላጀ የመጠጥ ወሃ የአካባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የኮንስርራክሽን ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለመግዛት ስ