የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

Local Area net Work design supply Implementation training በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት በ Work shop የሚሰራ Reducer በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ጂፒኤስ / GPS/ Global positioning syatem/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ጎማና የመኪና ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ለተማሪዎች ግልግሎት የሚዉል ቀጥሎ የተዘረዘሩት ሮቶ የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ዩ-ቻናል : ፓይፕ ሃለዉ ስቲል : አር ኤች ኤስ እና : የተለያየ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል እና ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ