ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የሰራተኞች አልባሳት : ጫማዎች: ጓንቶች ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገ

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በገላን ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የ PEB ዎርክ ሾፕ ተከላ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በኤሌክትሮ ሜካኒካል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ ኣስተዳደር በተለያዩ ቦታዎ ( ኣጂፕ ዓሽምድሑን ደደቢት እና ኢትዩያ ንግድ ባንክ ኣከባቢ) የትራፊክ መብራት (Trafic Light) ስራ በኤሌክተሪክ ሜካኒካል ደረጃ 4 እና በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል PUPVC , PIPE and FITING Water Quality Laboratory Accessories Chemicals and Reagents መግዛት ስለፈለገ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል:

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።